image
image
image
image
image

ተጠያቂነት ለላቀ ውጤት፤ በወረዳ 6 ተወካይ አስተባባሪ አመራሮች መደበኛ ተግባራት ተገመገሙ።

ጥር 17-2018, 2018
የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር በተለያዩ የሥራ ክፍሎች በውክልና የሚመሩ "ተወካይ" አስተባባሪ አመራሮችን መደበኛ የሥራ አፈጻጸም በመገምገም የቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች