በልደታ ክፍለ ከተማ
የወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

በልደታ ክፍለ ከተማ
የወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

በልደታ ክፍለ ከተማ
የወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

በልደታ ክፍለ ከተማ
የወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

በልደታ ክፍለ ከተማ
የወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

በልደታ ክፍለ ከተማ
የወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

በልደታ ክፍለ ከተማ
የወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

በልደታ ክፍለ ከተማ
የወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

በልደታ ክፍለ ከተማ
የወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

በልደታ ክፍለ ከተማ
የወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት

ብልፅግና ፓርቲ በሀገራችን ኢትዮጲያ ሁለንተናዊ ብልጽግና እንዲረጋገጥ ሀገራዊ መግባባት እንዲኖር እና ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን አልሞ በትጋት እየሰራ ይገኛል፡፡ ፓርቲው በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዘርፎች ለውጥን ለማምጣት የተለያዩ ስትራቴጅዎችን ነድፎ ከማህበረሰቡ ጋር በጋራ በመሆን ባለፉት አምስት ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች ለውጦችን አሰመዝግቧል፡፡

የልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ የለውጡን ማዕከላዊ ነጥብ ሰው ተኮር በማድረግ የዜጎችን ፍትሀዊ ተጠቃሚነት የማረጋገጥ ስራ በመስራት ፓርቲው የአይቻልም አስተሳሰቦችን በመጋፈጥ የይቻላል መንፈስን የሚያጎለብቱ የተለያዩ ኢንሼቲቮችን በመቅረጽ የወጣቶችና ሴቶች ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ከተስፋ ብርሃን ወደ ሚጨበጥ ብርሃን ለመሸጋገር እየሰራ ይገኛል፡፡ ብልፅግና ቃልን ወደ ተግባር እየለወጠ እና ያቀደውን እየፈፀመ ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለትውልድ ተሻጋሪ አሻራ የሚያኖር ፓርቲ ነው። ፓርቲያችን የገባቸውን ቃሎች ወደ ተግባር እየለወጠ ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለትውልድ ተሻጋሪ የሆኑ የልማት ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል ያሉት ወ/ሮ ዮዲት የምናከናዉናቸው ልማቶች ሁሉ ሰው ተኮር ... ተጨማሪ ያንብቡ

ወ/ሮ የዲት ሰለሞን , የልደታ ወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ
image description

በጽ/ቤቱ የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት:-

በዝርዝር ይመልከቱ

የልደታ ወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት አመራሮች

እኛ የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት አመራሮች ሀገራችን ኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እንዲሁም የተለያዩ ማንነቶች በጋራ ባካበቱት ዕሴት የተገነባችና የጋራ ራዕይ ያላቸው ሕዝቦች መኖሪያ ኅብረ ብሔራዊት ሀገር መሆኗን በመገንዘብ፣ ለወረዳችን ፤ ለክ/ከተማችን ፤ ለከተማችን ብሎም ለአገራችን ህዝቦች ሰላማዊ፤ ዴሞክራሲያዊ፤ ፍትሐዊና ሁሉን አካታች የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ስርዓት እንዲኖር የተጣለብንን ህዝባዊና ድርጅታዊ ተልዕኮ በብቃት ለመወጣት እንተጋለን፡፡

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ከተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መነሻ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና የለውጥ ሥራዎችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ በብቃቱና እና በሥነ-ምግባሩ የተመሰገነ የሰው ኃይል እንዲመራ በማድረግ ለተገልጋዮቹ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በአዲስ መልክ በመለየት አደራጅቷል፡፡

በተጨማሪም በጽ/ቤት የሚሰጠው አገልግሎት የተገልጋይ ፍላጎትን ማዕከል አድርጎ ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆን ለማስቻል የሚሰጡ የአገልግሎት አይነቶች፣ አገልግሎቱ የሚሰጥበት ስታንዳርድ፣ የሚሰጥበትን ቦታ እና ከተገልጋይ የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎችን በግልጽ በዝርዝር በማስቀመጥ የጽ/ቤቱ ሠራተኞች በተቀመጠላቸው ስታንዳርድ መሰረት ፍህታዊና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡና ተገልጋዮች ምን ዓይነት አገልግሎት በምን ዓይነት ደረጃ ማግኘት እንደሚገባቸው ግንዛቤ በመፍጠር በዚህም ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲኖር፣ በህዝብና መንግስት መካከል መተማመን እንዲፈጠር፣ ልማትና ዲሞክራሲ እንዲያብብ ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው፡፡ በመሆኑም የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በዘላቂት ለመፍታት በምናደርገው ጥረት ባለድርሻ አካላትና ህብረተሱቡ ከጽ/ቤቱ ጎን እንዲቆሙ እናሳስባለን፡፡

ጥያቄ ካልዎት እባክዎ ለመደወል አያመንቱ ወይም ይጎብኙን!!

+251910437866
+251932872810

አድራሻችን:-

ብስራተ ገብርኤል ቶታል 3 ቁጥር ማዞርያ
የስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ ከጠዋቱ 2፡30 - ቀኑ 11፡30