• Vision

    የፓርቲው ዓላማዎች

    ጠንካራ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ቅቡልነት ያለው፣ ዘላቂ ሀገረ-መንግሥትና ኅብረብሔራዊ አንድነት መገንባት፤

    ልማትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ አካታች የኢኮኖሚ ሥርዓት መገንባት፤

    ሁለንተናዊ ብልጽግናን የሚያሰፍን ማኅበራዊ ልማትን ማረጋገጥ፤

    ሀገራዊ ክብርንና ጥቅምን ማዕከል ያደረገ የውጭ ግንኙነት ማካሄድ።

  • Mission

    የፓርቲው መርሆች

    ሕዝባዊነት፣

    ዴሞክራሲያዊነት፣

    የሕግ የበላይነት፣

    ልማትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት፣

    ተግባራዊ እውነታ፣

    ሀገራዊ አንድነት

    ኅብረ ብሔራዊነት።

  • Assets

    የፓርቲው እሴቶች (Values)

    የዜጎችና የሕዝቦች ክብር፣

    ነፃነት፣ ፍትሕ ፣

    ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እኅትማማችነት፣

    መከባበርና መቻቻል፣

    ሙያዊ ብቃት ፣

    ኅብረ ብሔራዊ አንድነት፣

    አሳታፊነት፣

    ግልፀኝነትና ተጠያቂነት።