የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
ብልፅግና ፓርቲ በሀገራችን ኢትዮጲያ ሁለንተናዊ ብልጽግና እንዲረጋገጥ ሀገራዊ መግባባት እንዲኖር እና ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን አልሞ በትጋት እየሰራ ይገኛል፡፡ ፓርቲው በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዘርፎች ለውጥን ለማምጣት የተለያዩ ስትራቴጅዎችን ነድፎ ከማህበረሰቡ ጋር በጋራ በመሆን ባለፉት አምስት ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች ለውጦችን አሰመዝግቧል፡፡
የልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ የለውጡን ማዕከላዊ ነጥብ ሰው ተኮር በማድረግ የዜጎችን ፍትሀዊ ተጠቃሚነት የማረጋገጥ ስራ በመስራት ፓርቲው የአይቻልም አስተሳሰቦችን በመጋፈጥ የይቻላል መንፈስን የሚያጎለብቱ የተለያዩ ኢንሼቲቮችን በመቅረጽ የወጣቶችና ሴቶች ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ከተስፋ ብርሃን ወደ ሚጨበጥ ብርሃን ለመሸጋገር እየሰራ ይገኛል፡፡ ብልፅግና ቃልን ወደ ተግባር እየለወጠ እና ያቀደውን እየፈፀመ ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለትውልድ ተሻጋሪ አሻራ የሚያኖር ፓርቲ ነው። ፓርቲያችን የገባቸውን ቃሎች ወደ ተግባር እየለወጠ ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለትውልድ ተሻጋሪ የሆኑ የልማት ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል ያሉት ወ/ሮ ዮዲት የምናከናዉናቸው ልማቶች ሁሉ ሰው ተኮር ... ተጨማሪ ያንብቡ
ወ/ሮ የዲት ሰለሞን , የልደታ ወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ

