በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 09 ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አድራሻ
የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ
ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ባልቻ ሆስፒታል ከፍ ብሎ ሶልያና ህንፃ ፊት ለፊት የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 1500 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 25 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 7 ፣ በምዕራብ ከልደታ ወረዳ 3 ፣ በሰሜን ከአዲስ ከተማ ወረዳ 1 እና ልደታ ወረዳ 5 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 10 ጋር ይዋሰናል፡፡
የወረዳ 9 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ስልክ
+251118591110 - የጽ/ቤት ስልክ +251912381855 - አስተባባሪ